የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
 ENG  /     አማ   /    oro  

አምባሳደር ፓርክ

ለምቶ አገልግሎት የሰጠበት ጊዜ

 ለዓመታት ያክል አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቶ በ2010 ዓ.ም እንደገና ለማልማት አዲስ ዲዛይን ተዘጋጅቶለት ግንባታው ደረጃውን ጠብቆ በ2013 ዓ.ም ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኖ ይገኛል፡፡

 

 ልዩ የሚያደርገው

 ምንም እንኳን አነስተኛ የቆዳ ስፋት ቢኖረው የሚገኝበት ስፍራ የንግድ ማዕከል በመሆኑ የመዝናኛ አገልግሎት ለሚፈልጉ ለአካባቢው ተገልጋዮች ተመራጭ ነው፡፡

 

 የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

  •        መደበኛ አገልግሎት እስከሚጀምር ከአፍሪካ ፓርክ በትውስት በመጣ ትኬት ህብረሰቡ እንዲገለገል የመግቢያ በር ክፍያ 10 ብር  ትኬት እየተቆረጠ ይገኛል፡፡
  •    ለሰርግ፤ለልደት እና ለፎቶ እና ቪዲዮ ቀረጻ እንዲሁም ሌሎች የመዝናኛ አገልግሎት በደረሰኝን ክፍያ የሚሰጥ አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል፡፡
  •        የፓርኩ አረንጓዴ ቦታ ደረጃውን የጠበቀ ውብ እና ማራኪ ነው፡፡

 

የልማት ሁኔታው

  •        ፓርኩ ሲለማ ደረጃውን የጠበቀ ዲዛይን የተዘጋጀለት ሲሆን ልማቱን የሚገልጽ ሳይት ፕላን (አስቢውልት ዲዛይን) አለው፡፡
  •     ስታንዳርዱን የጠበቀ የልጆች መጫወቻ ያለው ነው፡፡
  •     የሲሲቲቪ ካሜራ ከመቆጣጣሪያ ካሜራ አለው፡፡
  •     ፋውንቴን ከነፓምፐሩ እና ኤሌክትሮሜካኒካ ሲስተሙ የተሟላ ነው፡፡
  •     አረንጓዴ ቦታው በተገቢ እጽዋት የለማ እና ውብ ነው፡፡
  •        የጥበቃ፣የካሸር፣የመጸዳጃ፣የካፍቴሪያ ህንጻዎች የተሟሉለት ነው፡፡
  •     አጥሩ የተሟላ እና ሁለት የመግቢያ በሮች አሉት
  •      ስታንድባይ ጄኔኔተር አለው፡፡

 


Addis Ababa City Administration Public Recreational Areas Corporation


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን


BULCHIINSA MAGAALAA FINFINNEE Korporeeshinii Bulchiinsa Iddoowwan Bashannanaa ummataa


ስልክ : +251-913558544 / +251-934471822 /+251-934471822
አድራሻ : አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ