በህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእጽዋት ልማት እና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ስልጠና ላይ የተሳተፉ የእጸዋት ልማት ቡድን መሪዎች ፣ ሙያተኛች ፣የፖርክ ሃላፊዎች፣ አትክልተኛች እና የችግኝ ጣቢያ ሰራተኛች በችግኝ አዘገጃጀት እና እንክብካቤ ስራ ዙሪያ የመስክ ምልከታ እና የልምድ ልውውጥ አካሄዱ።
ተሳታፊዎች ከስልጠናው፣ ከመስክ ምልከታው እና ከልምድ ልውውጡ ያገኙትን ግንዛቤ በችግን ዝግጂት እና እንክብካቤ ስራቸው ላይ በመተግበር የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ስልጠናው የመግቢያ እና የመውጫ ፈተና የተዘጋጀለት ሲሆን ሰልጣኞች በቂ ግንዛቤ መያዛቸውን ከርማት ውጤቱ ማረጋገጥ ተችሏል።
የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የ2016 የግማሽ አመት እቅ...
post date 2024-01-24 23:48:09 - Read Moreበ23/5/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ...
post date 2024-02-03 13:03:59 - Read Moreየህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን "ከእዳ ወደ ምንዳ "በሚል ርእስ ለአጠቃላይ ...
post date 2024-02-03 13:05:12 - Read More