Federal Democratic Republic of Ethiopia
 ENG  /     አማ   /    oro  

Blog / news

አምባሳደር ፓርክ በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ!!  በተለያዩ ምክንያቶች ለአጭር ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የአምባሳደር ፓርክ የተለያዩ አገልግሎቾችን በመጨመር እና በማዘመን በተመጣጣኝ ዋጋ ከዛሬ ህዳር 13/2017 አ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።    ፓርኩ  በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07/ዘውዲቱ ሆስፒታል አጠገብ የሚገኝ ሲሆን  ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለኢግዚቢሽን፣ለባዛር ወዘተ ምቹ፣ በቂ እና   አስተማማኝ  ስፍራ  ያለው ሲሆን  በተለይ  በግቢው ውስጥ ዘመናዊ  እና  ደህንነታቸው  የተጠበቁ  የህጻናት መጫዎቻዎች፣ውብ  እና  ማራኪ  አረንጓዴ ስፈራዎች፣ለካፍቴሪያ  ለሱቅ  የሚመቹ/ ደረጃቸውን የጠበቁ  ህንጻዎች፣ ፋውንቴን እና ሰው ሰራሽ  ወንዝ …ያሉበት በመሆኑ  በርካታ የከተማው ነዋሪዎች   ከቤተሰቦቻቸው ጋር  ወደ ስፍራው በመሄድ  ይዝናኑበታል … ብዙ የኮንሰርት፣የኢግዚቢሽን፣የባዛር እንዲሁም ለልጆች ልዩ ልዩ  መዝናኛ አዘጋጆች ቦታውን ይመርጡታል….

post date 2024-11-23 18:37:22